በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን /ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ልጆች ሃይማኖታችንን ልንጠብቅ ቃል እንገባለን ፡፡
Showing posts with label ምግባረ ሠናይ. Show all posts
Showing posts with label ምግባረ ሠናይ. Show all posts
Thursday, June 13, 2024
Saturday, September 22, 2018
መንፈሳዊ ዜና
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ይህ የሃይማኖት እውቀት ማስፋፊያ ማህበር መንፈሳዊ
ዜና ነው ዜናውን የሚቀርብላችሁ የማህበር ጽ/ቤት ነው
ቤዛ ብዙሃን ምግባረ ሰናይ ማህበር ለሚያስተምራቸው ለ150 ተማሪዎች ለ2011 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መማሪያ የሚሆን የትምህርት መገልገያ ቁሳቁሶችን አከፋፈለ
ቤዛ ብዙሃን ምግባረ ሰናይ ማህበር በማህበራዊ እሴቶች ላይ በርካታ ስራ እየሰራ ያለ ሲሆን ለ45 አረጋዊያን በያሉበት
ቦታ ወርሀዊ በጀት መድቦ እየጦረ ይገኛል አሁንም የ2011 ዓ.ም የትምህርት ዘመንን ምክንያት በማድረግ ለሚያስተምራቸው 150 የቀለም
ተማሪዎች ቦርሳ ፤ ደብተር ፤ እስክሪብቶ ፤ እርሳስ ፤ መቅረጫ እና
ማስመሪያ በሚያስፈልጋቸው የትምህርት ደረጃ መሰረት አከፋፍሏል
የሃይማኖት እውቀት ማስፋፊያ ማህበር/የዕማማ የ34ተኛ ዓመት የወንጌል አገልግሎት የምስረታ በዓሉን ሊቃነ ጳጳስና የተለያዩ አድባራት አና ገዳማት አስተዳዳሪዎች በተገኙበት በሰገነት ባህታዊት ኪዳነ ምህረት የስብከተ ወንጌል አዳራሽ በደመቀ ሁኔታ አከበረ እግዚአንሔር ይመስገን
ዝርዝሩም ከዚህ እንደሚከተለው ይሆናል
በዓሉን ያስጀመሩት የሃይማኖት እውቀት ማስፋፊያ ማህበር መስራች እና የበላይ ጠባቂ የሆኑት ሊቀ ተጉ.መ/ር ገ/መስቀል
ኃ/መስቀል በ1ኛ ዩሀንስ መልዕክት ም 1 ቁ 5 ላይ ያለውን ሀይለ ቃል እግዚአብሔር ብርሃን ነው ጨለማም በእርሱ ዘንድ ከቶ የለም
በሚለው ሀይለ ቃል በመጠቀም ያለፉትን የጥንካሬ ተምሳሌት የሆኑትን ስራዎች አስታውሰው እንኳን ለ34ተኛ ዓመት በብርሀን ለሚመላለሰው
የወንጌል አገልግሎት ጉባኤአችን በሰላም አደረሳችሁ የሚል መልእክት ካስተላለፉ በኋላ በቀጥታ ቡራኬና ቃለ ምዕዳን ለብጹዕ ወቅዱስ
አቡነ ኤጲፋኒዎስ መድረኩን አስረክነዋል፡፡
Saturday, September 15, 2018
Saturday, September 01, 2018
በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ለደረሰው ችግር እርዳታ ተደረገ
በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ለተቃጠሉትና ጉዳት ለደረሰባቸው አብያተ ክርስትያናት ማቁዎቁሚያ እና ለተፈናቀሉ ሰዋች እርዳታ ለማድረስ የሃይማኖት ዕውቀት ማስፋፊያ ማህበር መስራች አና የበላይ ጠባቂ የሆኑት ሊቀ.ትጉ.መ.ር ገ/መስቀል ኃ/መስቀል 400 ኩንታል ለሚጉዋጉዋዝበት 35,000 (ሰላሳ አምስት ሺ) ብር ለኮሚቴው ሰብሳቢ አስረክበዋል ለወደፊትም ለተባባሪዋቻችን ለዚህ ጉዳይ መርዳት ለምትፈልጉ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000254922898 መላክ የምትችሉ መሆኑን ኮሚቴዉ ያሳስባል ስለ ትብብራችሁ ከልብ አመሰግናለሁ፠
Saturday, July 14, 2018
Friday, April 27, 2018
Subscribe to:
Posts (Atom)














